ስለ INTELHUB

ቴክኖሎጂ ለእድገት የሚያግዝ

ተግባራዊ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሊሰፋ የሚችል የቴክኖሎጂ መፍትሄ እንገነባለን።

የምናደርገው

Intelhub Technologies የሶፍትዌር ልማት፣ ዲጂታል መፍትሄዎች፣ IT ማማከር፣ ኔትወርክ፣ ደህንነት እና የቴክኖሎጂ ስልጠና ያቀርባል።

Innovate • Build • Grow

የደንበኛውን ፍላጎት በመረዳት ጥራት ያለው ቴክኖሎጂ እንገነባለን።