አገልግሎቶች

በእውነተኛ ፍላጎት ዙሪያ የተነደፉ የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች

ዲጂታል መፍትሄዎች

የኦንላይን ፓስፖርት ቀጠሮ፣ ዲጂታል መታወቂያ፣ ምዝገባና የማመልከቻ አገልግሎቶች።

ዝርዝር ይመልከቱ

ሶፍትዌር ልማት

የግል ሶፍትዌር፣ ERP፣ ድረ-ገጽ፣ ሞባይል መተግበሪያና የንግድ አውቶሜሽን።

ዝርዝር ይመልከቱ

ኔትወርክ እና ሳይበር ደህንነት

የኔትወርክ ዝርጋታ፣ ውቅር፣ ጥገና፣ CCTV እና የሲስተም ደህንነት።

ዝርዝር ይመልከቱ

የቴክኖሎጂ ስልጠና

በAI፣ ሳይበር ሴኪዩሪቲ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና IT የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች።

ዝርዝር ይመልከቱ